አገልግሎቶች​

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት አስተዳደር ለከተማዋ ዜጎች ሰፊ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት አለበት። በከተማ አስተዳደሩ በጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉት አገልግሎቶች እነዚህ ናቸው።

ዋና ዋና አገልግሎቶች​

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት አስተዳደር ለከተማዋ ዜጎች ሰፊ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት አለበት። በከተማ አስተዳደሩ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የዋሉ አገልግሎቶች እነዚህ ናቸው።

የስም ዝውውር

ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

- ካርታ ኦርጅናልና ኮፒ
- መታወቂያ ኮፒ(ጊዜው ያላለፈበት)
- ውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
- ያገኙበት አግባብ (የፍርድ ቤት፣ የግዢ፣ የውርስ) ወረቀት
- የአገልግሎት ክፍያ
- አምስት (5) ፎቶ
- የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም መሙላት

🕐 አገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

የካርታ ኮፒ

ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

- ካርታ ኦርጅናልና ኮፒ(ያልጠፋ ከሆነ)
- የጠፋ ከሆነ ማስረጃው ስለመጥፋቱ በህጋዊ አካላት የተሰጠ ማስረጃ
- መታወቂያ ኮፒ(ጊዜው ያላለፈበት)
- ውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
- የአገልግሎት ክፍያ
- የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም መሙላት
- አምስት (5) ፎቶ

🕐 አጠቃላይ አገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 4 ሰዓት>

የይዞታ መክፈል

ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

- የሚቀላቀሉትን ካርታዎች ኦርጅናል እና ኮፒ
- መታወቂያ ኮፒ(ጊዜው ያላለፈበት)
- ውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
- የአገልግሎት ክፍያ
- የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም መሙላት
- አምስት (5) ፎቶ

🕐 አገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 4 ሰዓት

የጀርባ ማህተም

ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

- ካርታ ኦርጅናል እና ኮፒ
- መታወቂያ ኮፒ(ጊዜው ያላለፈበት)
- ውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
- የአገልግሎት ክፍያ
- የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም መሙላት
- አምስት (5) ፎቶ

🕐 አገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 4.67 ሰዓት

የይዞታ አገልግሎት ለውጥ

ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

- ካርታ ኦሪጅናል እና ኮፒ
- መታወቂያ ኮፒ(ጊዜው ያላለፈበት)
- ውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
- የአገልግሎት ክፍያ
- አምስት (5) ፎቶ
- አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም መሙላት

🕐 አገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 4 ሰዓት​

የባንክ እገዳ መመዝገብ

ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

- በህግ ስልጣን ከተሰጠው አካል የብድር ውል የተደረበት ሰነድ ማቅረብ
- ካርታ ኮፒ(ካለ)
- መታወቂያ ኮፒ(ጊዜው ያላለፈበት)
- ውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
- የአገልግሎት ክፍያ

🕐 አገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ

ቀድሞ በነበረ ህጋዊ ይዞታ ላይ ተጨማሪ ቦታ የማካተት አገልግሎት

መስፈርቶች ቀድሞ በነበረ ህጋዊ ይዞታ ላይ ተጨማሪ ቦታ የማካተት አገልግሎት

ቀድሞ በነበረ ህጋዊ ይዞታ ላይ ተጨማሪ ቦታ የማካተት አገልግሎት

ተገልጋዩ አስቀድሞ በሕጋዊነት በነበረው ካርታ ላይ ተጨማሪ ቦታ እንዲካተትለት ጥያቄ በሚያቀርብበት ወቅት የቀደመው ካርታ እንዲመክን ተደርጎ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

· ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)

· የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)

· ኦሪጅናል ካርታ (ስካን የተደረገ)

· የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

የኮንዶሚኒየም ቤት ዕጣ/ በጨረታ ለደረሰው ተገልጋይ አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

መስፈርቶች የኮንዶሚኒየም ቤት ዕጣ/ በጨረታ ለደረሰው ተገልጋይ አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

የኮንዶሚኒየም ቤት ዕጣበጨረታ ለደረሰው ተገልጋይ አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

የኮንዶሚኒየም ቤት ዕጣ የደረሰው ተገልጋይ ወይም በጨረታ ያገኘው ይዞታ ህጋዊ እንዲሆንለት አገልግሎት በሚጠይቅበት ወቅት የሚሰጥ ይሆናል፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

 • ማንነቱንየሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)
 • በወኪልከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)
 • የአመልካችጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)
 • የህንጻምዝገባ ሲጀመር የህንጻው የምዝገባ የምስክር ወረቀት (ስካን የተደረገ) – (አማራጭ)
 • ከቤቶችልማትና አስተዳደር ጋር የተደረገ ዉል (ስካን የተደረገ)
 • ድርጅትከሆነ የተቋሙን መመስረቻ ጹሁፍ መተዳደሪያ ደንብ ማቅረበ (ስካን የተደረገ)
 • የሞባይልስልክ ቁጥር ያስፈልጋል
እስከ ግንቦት 1988 ዓ.ም ድረስ የተያዙ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ

መስፈርቶች እስከ ግንቦት 1988 ዓ.ም ድረስ የተያዙ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ

እስከ ግንቦት 1988 ዓ.ም ድረስ የተያዙ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ

  አገልግሎት ጠያቂው ከዚህ በፊት በጽ/ቤቱ የተደራጀ ማህደር የሌለው ከሆነ በእጃቸው የሚገኙ ልዩ ልዩ ሰዶችን በ2 ቅጂ በማደራጀትና ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት በወረዳው ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርበታል፡፡  ማህደሩ ወደ ክፍለ ከተማ መላኩን ሲያረጋግጥ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

 • ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)
 • በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)
 • የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)
 • የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል
የአርሶ አደር የመኖሪያ. ቤትና የከተማ ግብርና መጠቀሚያ የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ

መስፈርቶች የአርሶ አደር የመኖሪያ. ቤትና የከተማ ግብርና መጠቀሚያ የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ

 የአርሶ  አደር የመኖሪያ.  ቤትና  የከተማ ግብርና መጠቀሚያ የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ  

የከተማ ግብርና መጠቀሚያ የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ስለመስጠት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

 1.  አገልግሎት ጠያቂው አርሶ አደር ስለመሆኑ የአጎራባች ባለይዞታዎች ምስክርነት ሲቀርብ እና የአርሶ አደር የይዞታ መረጃዎችን ለመሰብሰብ በኮሚቴው ተረጋግጦ እንዲሁም በየደረጃው ባሉ የአስተዳደር አካላት ሲረጋገጥ፤
 2. አርሶ አደሩ ወይም የአርሶ አደሩ ልጅ የምስክር ወረቀት የጠየቀበት መሬት የራሱ ይዞታ ስለመሆኑ በወረዳ ደረጃ ሲረጋገጥ፤
 3. የምስክር ወረቀት የተጠየቀበት መሬት አርሶ አደሩ ለልጁ ሰጥቶ ልጁም እየተጠቀመበት መሆኑ በኮሚቴው ከተረጋገጠ፣ ሌላ ተጨማሪ ማስረጃ ሳይጠየቅ ለአርሶ አደሩ ልጅ የምስክር ወረቀት ይዘጋጃል፡፡
 4. የምስክር ወረቀት የተጠየቀበት ይዞታ በውርስ የተገኘ ከሆነ ህጋዊ የወራሽነት ሰነድ ሲቀርብ በወራሽ ወይም ወራሾች ስም የምስክር ወረቀት ይሰጣል፤
 5. በይዞታው ላይ ምንም ዓይነት የይገባኛል ጥያቄ ያልቀረበበት ከሆነ ወይም የይገባኛል ጥያቄ ከቀረበ የምስክር ወረቀት ጠያቂው እና የይገባኛል ጥያቄ አቅራቢው ተስማምተው ሲቀርቡ ወይም ሥልጣን ያለው የዳኝነት አካል ውሳኔ ሲቀርብ፤
 6. አርሶ አደሩ ስለይዞታው የሚያስረዱ ደጋፊ ሰነዶች ማለትም የግብር ደረሰኝ፣ የውርስ፣ የስጦታ፣ መብራት፣ ውሃና ስልክ ያስቀጠለበት፣ እና ሌሎች ሰነዶች ካሉት በይዞታ ፋይሉ ላይ እንዲያዝ ይደረጋል፤

ከላይ ያሉትን  የሚያሙሉ  ከሆነና    ማህደሩ ወደ ክፍለ ከተማ መላኩን ሲያረጋግጥ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

 • ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)
 • በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)
 • የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)

የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የተናጠል አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

መስፈርቶች የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የተናጠል አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የተናጠል አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት የተናጠል ካርታ በሚጠይቁበት ወቅት በመመሪያው መሰረት ተገቢው ማጣራት በማድረግ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

 • ማንነቱንየሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)
 • በወኪልከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)
 • የአመልካችጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)
 • በባንክብድር የተገነባ ከሆነ ከባንክ ክፍያው የተፈፀመ መሆኑን ወይም የስምምነት ማረጋገጫ (ስካን የተደረገ)
 • የመሰረትግንባታ ስለማጠናቀቅ ማረጋጫ ከግንባታ ፍቃድ ጽህፈት ቤት (ስካን የተደረገ)
 • የማህበሩአባላት ከ10 በላይ ከሆኑ የጋራ ካርታ ኦሪጅናል (ስካን የተደረገ)፣ (አማራጭ)
 • የጋራግቢ ካለው የሁሉም ባለይዞታዎች ስምምነት (ስካን የተደረገ)
 • ከማህበራትማደራጃ ማረጋገጫ (ስካን የተደረገ)
 • የሞባይልስልክ ቁጥር ያስፈልጋል
በምትክ፣ በጨረታና በምደባ ለሚተላለፉ ቦታዎች አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

መስፈርቶች በምትክ፣ በጨረታና በምደባ ለሚተላለፉ ቦታዎች አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

    በምትክ፣ በጨረታና በምደባ ለሚተላለፉ ቦታዎች አዲስ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

ለመኖ     ለመኖሪያም ሆነ ለሌላ የልማት ተግባር ምክንያት ቦታ ያገኘ ግለሰብ/ድርጅት በአዲስ መልክ በሊዝ ስርዓት (በጨረታ ወይም በምደባ) ወይም በነባር ስሪት (በምትክ) የይዞታ ማረጋገጫ ማስረጃ እንዲሰጠው ተገቢውን ማስረጃዎች በማቅረብ በሚጠይቅበት ጊዜ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

 • ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)
 • በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)
 • ድርጅት ከሆነ የተቋሙን መመስረቻ ጹሁፍ መተዳደሪያ ደንብ ማቅረበ (ስካን የተደረገ)
 • ካርታ እንዲሰራለት የሚገልፅ ሸኚ ደብዳቤ (ስካን የተደረገ)
 • የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)
 • የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

የካርታ ኮፒ አገልግሎት

የይዞታ ማረጋገጫ ካርታን በአዲስ መልክ አሻሻሎ መስጠት አገልግሎት

መስፈርቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታን በአዲስ መልክ አሻሻሎ መስጠት አገልግሎት

የይዞታ ማረጋገጫ ካርታን በአዲስ መልክ አሻሻሎ መስጠት አገልግሎት – ተገልጋዩ ቀደም ሲል የተሰጠው

ካርታ በተለያዩ ምክኒያቶች በአዲስ ፎርማት ቀይሮ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲሰጠው በሚያመለክትበት ወቅት የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

 • ማንነቱንየሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)
 • በወኪልከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)
 • የአመልካችጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)
 • ኦሪጅናልካርታ (ስካን የተደረገ)
 • የሞባይልስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

አስቀድሞ በሕጋዊነት የተሰጠው ካርታ ሲጠፋ/ ስህተት ሲኖረው ምትክ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

መስፈርቶች አስቀድሞ በሕጋዊነት የተሰጠው ካርታ ሲጠፋ/ ስህተት ሲኖረው ምትክ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

አስቀድሞ በሕጋዊነት የተሰጠው ካርታ ሲጠፋስህተት ሲኖረው ምትክ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

ተገልጋዩ አስቀድሞ በሕጋዊነት የተሰጠው ካርታ ሲጠፋ/ ስህተት ሲኖረው : እንዲተካለት ጥያቄ በሚያቀርብበት ወቅት የቀደመው ካርታ እንዲመክን ተደርጎ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

· ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)

· የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)፣

· ማስረጃው ለመጥፋቱ ከፖሊስ የተሰጠ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

የካርታ ኮፒ አገልግሎት

ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎችን መቀላቀል አገልግሎት

መስፈርቶች ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎችን መቀላቀል አገልግሎት

   ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎችን መቀላቀል አገልግሎት

    ተገልጋዩ ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በስሙ የተመዘገቡ በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎች እንዲቀላቀሉለት በሚያቀርበው ጥያቄ መነሻነት በባለሙያ አስተያየት እንዲሰጥበት እና በሚመለከተው አካል እንዲፀድቅ በማድረግ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

     ቅድመ ሁኔታዎች፡

· ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)

· የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)

· የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

ለነባር ይዞታ የቤት አገልግሎት ለውጥ በማድረግ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎትት

መስፈርቶች ለነባር ይዞታ የቤት አገልግሎት ለውጥ በማድረግ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎትት

    ለነባር ይዞታ የቤት አገልግሎት ለውጥ በማድረግ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት አገልግሎት

      ለነባር ይዞታ የአገልግሎት ለውጥ ጥያቄ በሚቀርብበት ጊዜ በክ/ከተማው የይዞታውን ህጋዊነት በማጣራት የተገናዘበ የካርታ ፎቶ ኮፒ፣ Existing (አሁን ያለዉን የቦታዉን) አገልግሎት እና ከፕላን አንጻር ተጣርቶ በካርታ ሊሰጥ የሚችለው የቦታ ስፋት በፕላን ፎርማት ተደግፎ፣  የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

    ቅድመ ሁኔታዎች፡

· ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)

· የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)

· የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በሊዝ-ሊዝ እና በሊዝ-በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎችን መቀላቀል አገልግሎት

መስፈርቶች ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በሊዝ-ሊዝ እና በሊዝ-በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎችን መቀላቀል አገልግሎት

ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በሊዝሊዝ እና በሊዝነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎችን መቀላቀል አገልግሎት

ተገልጋዩ ሁለት እና ከዚያ በላይ አዋሳኝ የሆኑ በስሙ የተመዘገቡ በሊዝ-ሊዝ እና በሊዝ-ነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎች እንዲቀላቀሉለት በሚያቀርበው ጥያቄ መነሻነት በባለሙያ አስተያየት እንዲሰጥበት በማድረግ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡ አገልግሎቱ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሊዝ ይዞታዎችንም ያካትታል፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

· ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)

· የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)

· የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

· የሊዝ ውል ኦሪጅናል (ስካን የተደረገ) 

ለማንኛውም ህጋዊ ይዞታ የይካፈልልኝ አገልግሎት መስጠት

መስፈርቶች ለማንኛውም ህጋዊ ይዞታ የይካፈልልኝ አገልግሎት መስጠት

ለማንኛውም ህጋዊ ይዞታ የይካፈልልኝ አገልግሎት መስጠት

ባለይዞታው ይዞታው ለሁለት ወይም ከዚያን በላይ ተከፍሎ ካርታ እንዲሰጠው በሚያቀርበው ጥያቄ መነሻ የሚካፈሉት ይዞታዎች በቀጣይ ከፕላን አንጻር ተፈላጊውን ግንባታ ማስገንባት የሚችሉ መሆናቸው እንዲሁም ነባር ይዞታ ከሆነ ግንባታ ያለባቸው መሆኑ ተጣርቶ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች፡

· ማንነቱን የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ (ስካን የተደረገ)

· በወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ (ስካን የተደረገ)

· የአመልካች ጉርድ ፎቶ (ስካን የተደረገ)

· የሊዝ ይዞታ ከሆነ የሊዝ ውል ኦሪጅናል (ስካን የተደረገ)

· የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል

የስመ ንብረት ዝውውር አገልግሎቶች